የቲቢ በሽታ Tuberculosis Lasredachu Ethiopia
ላስረዳቹ Ethiopia Lasredachu ላስረዳቹ Ethiopia Lasredachu
1.87K subscribers
1,531 views
16

 Published On Sep 14, 2022

ሳል- በተለይ የረጅም ጊዜ ሳል ከሁለት ሳምንት በላይ - ከአክታ ጋር የተቀላትቀለ
ትኩሳት- በተለይ ረዘም ያለ ጊዜ - ከሁለት ሳምንት በላይ
የስውነት ክብደት መቀነስ - በተለይ ከ1.5 ኪሎ በላይ በ1 ወር
ማታ በላብ ተጠምቆ ማደር- የአንሶላ በላብ መበስበስ


ሲሆኑ
የስውነት የበሽታ መከላከል ድክመት ያለባቸው ታማሚዎች ለምሳሌ ጨቅላ ህጻናት ; የምግብ እጥረት ያለባቸው ; የኤች አይ ቪ ታማሚዎች ከዚ ያነሱ ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ

እነዚ ምልክቶች ያለባቸው ታማሚዎች በተለይ በቲቢ ህመም ታማሚ አካባቢ የሚኖሩ ከሆነ ወደ ህክምና ተቓም ሄደው ምርመራ ማድርግ ይገባቸዋል

የቲቢ በሸታ የተገኝባቸው ታማሚዎች ህክምናው በነጻ የሚሰጥ ስለሆነ ተከታትለው ህክምናቸውን ማጠናቀቅ ይገባቸዋል
የቲቢ በሽታ ህክምና ከተጀመረ ማቁዋረጥ ለበሽተኛውም ለአካባቢውም አደገኛ የሆነ መድህኒት-ለመድ ባክቴሪያ ስለሚፈጥር ተክታትሎ ህክምናውን መጨረስ አስፈላጊ ነው

እናመስግናለን

show more

Share/Embed