ስለ ቲቢ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች  መተላለፊያው ፣ምርመራው ፣ሕክምናው ምን ይመስላል ?
Yetena Weg  (የጤና ወግ) Yetena Weg (የጤና ወግ)
4.18K subscribers
18,432 views
291

 Published On Dec 18, 2020

እንደ አለም ጤና ጥበቃ መረጃ በተለምዶ የሳንባ በሽታ የምንለው (ትበርክሎሲስ/ቲቢ  ) በ2019 ዓመተ ምህረት በ ዓለም ላይ ከ 1.4 ሚልየን በላይ ሰዎች ሞት ምክንያት ነው።
በ ዓለም ላይ ሞትን ከሚያስከትሉ ታላላፊ ተላላፊ በሽታዎች ቁጥር 1 ገዳይ በሽታ ነው ።
ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከፍተኛ የቲቢ ታማሚ እና በቲቢ ምክንያት ሰዎች ከሚሞቱባቸው 30 አገራት አንዷ ነች።

በዚህ ፖድካስታችን ስለ ቲቢ በሽታ እንወያያለን በሽታው ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው እንዴት ይተላለፋል?
የበሽታው ዋና ምልክቶች ምንድናቸው?
የቲቢ በሽታ በምን አይነት ምርመራ ይረጋገጣል?
ሕክምናው ምን ይመስላል ? 
ሕክምናው ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል? 
ቤት ውስጥ የታመመ ሰው ካለ ምን አይነት ጥንቃቄ ነው ማድረግ ያለብን ? 
እነዚህን እና ተያያዥ ጥያቄዎችን እንመልሳለን።

show more

Share/Embed