TASS Purchase Report
Virtual Ethiopia Virtual Ethiopia
12.4K subscribers
20,703 views
186

 Published On Feb 22, 2022

ቨርቹዋል ከተመሰረተበት የካቲት 16 ቀን 1997 ላለፉት አመታት የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠናን ከታክስ ህግና ደንብ

ጋር አጣምረን በፒችትሪ ተጠቅመን ከድርጅት ምስረታ ጀምሮ እስከ ሂሳብመዝጋትን በተጨማሪም ኢምፖርት ኤክስፖርት ስልጠናን ለሂሳብ በለሙያም ሆኑ ላልሆኑ ይህን ፍፁም ተግባራዊ የሆነን ስልጠና እየሰጠን ነው፡፡

በዚህ ቻናል ላይ ወቅታዊ የሆኑ ከሂሳብ ምዝገብ አያያዝ ጋር የተመለከቱትን ጎዳዮች እናያለን።

የታክስ አዎጆች፣ደንቦች፣መመሪያዎችን ይብራሩበታል።

ባጠቃላይ ፍፁም ተግባራዊ የሆኑ ሂሳብ መዝገብን በሚመለከት እውቀት ክህሎትን ያስጨብጣል።

" ቨርቹዋል ኢትዮጰያ" ደግሞ ዩ ቱብ አድራሻችን ነው ኢ ታክስን ጨምሮ ሌሎች ስልጠናዎችን ያገኛሉ፡፡

+251-930100576/77 ቨርቹዋል

show more

Share/Embed