#CMN
CMN tv & Radio ሲ ኤም ኤን ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ CMN tv & Radio ሲ ኤም ኤን ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ
1.1K subscribers
3,367 views
74

 Published On Premiered Jul 27, 2024

ፓስተር ሚካኤል ተፈራ በካናዳ የፍቅር ወንጌል ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ የሊደርሺፕ ኮሌጅ መስራችና ፕሬዝዳንት ነው፡፡ በኢ ኤም ኤን ቴሌቪዥን የቦርድ ሊቀመንበር በመሆን ጌታን በሁሉም መንገድ እያገለገለ የሚገኝ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ሲሆን ከየት ተነስቶ እዚህ እንደደረሰ ምስክርነቱን ሰጥቶናል!#cmn tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!

#cmn tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!

show more

Share/Embed