እንዴት_ብለህ_ተገኘህ_እኔ_ቤት፡፡_ከመድረክ፡፡_ዘማሪ_Kesis_Ashenafi
🇪🇹ዮቶር ሚድያ 🇪🇹ዮቶር ሚድያ
428 subscribers
97 views
2

 Published On Oct 14, 2024

#እንዴት_ብለህ

እንዴት/2/ ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/2/
እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/2/እንዴት?

#አዝ

አበሰሩን መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ
ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ላለም ሁሉ
ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበጎች ጋር ከበረት
የማይንቀኝ መድሃቱን አይኔ አየችው በሊሌት

ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭር ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት

#አዝ

ፈሪሳዊው ቢጸየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ
አልፎኝ ሲሄድ ያ ሌዋዊ ተጸይፎ ተነጥሎ
አግሬን ሲያጥብ ተመልከቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል
ይሄን ብርቱ ፍቅር አዩ አለም ሁሉ ጉድ ይበል

ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭር ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት


#አዝ

እኔ ማን ነኝ የምትገባ ከጣሪያዬ ከቤቴ ስር
እሰማለሁ እድናለሁ ጌታዬ ሆይ ቃል ተናገር
አቴርሳታ የኔ ገዢ የኑሮዬ የመንገዴ
የማይቀሙኝ በጎ እድሌ እኔ ባንተ መውደዴ

ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭር ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት


#አዝ

እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇

@yotor_media
እንዴት_ብለህ_ተገኘህ_እኔ_ቤት፡፡_ከመድረክ፡፡_ዘማሪ_Kesis_Ashenafi

show more

Share/Embed