ምህረት ኢተፋ Mihret Etefa ክበር ንገሥ Kiber Niges
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
36.1K subscribers
42,959 views
326

 Published On Jan 25, 2020

መንፈሳዊ መዝሙር በዘማሪት ምህረት ኢተፋ Gospel song by Mihret Etefa.

ክበር ንገሥ (4)
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ
ጌታ ኢየሱስ
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ /2
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው

የኃያላን ሁሉ ኃያል ነህ
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነህ
የእኛ እግዚአብሔር ማን ልመስልህ
ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ
ሁሉም ያክብርህ

ክበር ንገሥ ….

ሥልጣን ያንተ መንግስትም ያንተ ነው
አለም ሁሉ ጌታ በእጅህ ነው
የእኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ
ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ
አይችልም ሊይዝህ

ክበር ንገሥ ….

እስከ ዛሬ ብዙ ተብሎልሃል
በብዙዎች አንደበት ተነግሮልሃል
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
እኩያ የለህም

ክበር ንገሥ ….

show more

Share/Embed