ምርጥ የቦንቦሊኖ አሰራር - Bonbolino - Ethiopian Food/
EthioTastyFood EthioTastyFood
160K subscribers
23,216 views
390

 Published On Apr 23, 2021

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የይትዩቤ ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እንዴት ናቹ 🙏❤️
ቦንቦሊኖውን ለመስራት የተጠቀምኩት
4 ከግማሽ የዳቦ ዱቄት
1 ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ
ሩብ ኩባያ ስኳር
ሩብ ኩባያ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው

በኢትዮ ቴስቲ የምግብ ቻናል የሃገራችንና የአለምን ምግብና ጣፋጮችንም ጨምሮ ቆንጆ አድርጌ አበስላለው ቪዲዮ ቀርጬም ለናንተ ሼር አደርጋለው ቪዲዮዬን አይታቹ ከወደዳችሁት ላይክ ኮሜንትና ሼር አድርጉት ቪዲዮዬን እያያቹ ለምታበረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመሰግናለው ድጋፋቹ ሁሌም አይለየኝ::
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ አመሰግናለው::

ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ   / ethiotasty  
ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ   / ethiotastyfood  

#EthioTastyFood #EthiopianFood #EthiopianFoodRecipe #EasyEthiopianFoodRecipe #Ethiopia #bugetfriendly #easyrecipe #homemadefood

show more

Share/Embed