አፍሪካ ቲቪ ላይ ጭራሽ ይህ ጉዳይ //ሶሀብቶች ጭፈራ ላይ አሉ በያን መልቲሚዲያ /why this issue in Africa tv...? beyan Multimedia
በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
14K subscribers
2,774 views
266

 Published On Oct 8, 2024

በዚህ ቪዲዮ እጅግ ቁም ነገር አዘል የሆኑ ሀሳቦች ከነ መረጃቸው ይንጸባረቃሉ ። ለምሳሌ ስለ እስልምና ሀይማኖት ሁላቸንም ቆም ብለን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና ሀይማኖታችን ላይ እንደ አዲስ ሊጨማምሩ ያሰፈሰፉ ተግባራትን በግልጽ የምንመለከትበት እንዲሁም ተገቢውን ምላሽ የምንሰጥበት ስለሆነ ሁላችንም እስከመጨረሻ ድረስ በመመልከት በቪዲዮ ውስጥ ያሉትን ቁም ነገር አብረን እንጨብጥ። ተመልክተንም እንደጨረስን ያለንን ሀሳብ እና አስተያየት በአስተያየት መስጫው ላይ ካስቀመጥን በኋላ ለወዳጅ ዘመዶቻችን ሼር በማድረግ እና በማጋራት እናዳርሰው። አሏህ መልካም ስራችንን ይወደድልን!!

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
t.me//@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0

00:00 መግቢያ
00:29 መንደርደሪያ
01:17 ሶሀበቶች ያላከበሩትን መውሊድ እኛ ለምን?
03:02 ጥሩ ቢሆን ኖሮ ሶሀበቶች ይሰሩት ነበር።
04:12 ወደ ዋናው ምላሽ
18:31 ዋናው ምላሽ
19:29 ማጠቃለያ

show more

Share/Embed