ኢትዮጵያ ታምርት
Ethiopian Ministry of Industry Ethiopian Ministry of Industry
1.13K subscribers
49 views
1

 Published On May 8, 2023

በትናንትናው እለት ሚያዚያ 28/201ዓ.ም በሚሊኒዮም አዳራሽ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣አምራቾችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በኢፌዴሪ ጠቅላሚ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተመርቆ በተከፈተው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳታፊ ነበሩ ዛሬስ እዚያ ኤክስፖው በሚከናወንበት ሚሊኒየም አዳራሽ በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶ/ር ፍጹም አሰፋ በፋናንስ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተከናወነው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና ውጤቶች የፓናል ውይይት መድረክ ላይ ታድመዋል እንግዲያውስ በቀሪ ተከታታይ ቀናት ዘርፉን የተመለከቱ የውይይት መድረኮች ላይ በመታደም ኤክስፖውን እየጎበኙ ለመንግስት የስራ ኃላፊዎች ዘርፉን የተመለከቱ ጥያቄዎትን እንዲያቀርቡና በዘርፉ ተሰማርተው ውጤታማ ስራ በመስራት ብል የማይበላው ጥሪት እያፈሩ ሀገርዎትን እንዲያገለግሎ በክብር ጋብዘንዎታል!
ኢትዮጵያ ትምርት ለሁለንተናዊ እድገት

show more

Share/Embed