ዩቲዩብ ቻናል ከከፈትን ቡኃላ ማድረግ ያለብን ወሳኝ ነገሮች || Important things to do when you open a YouTube channel
su teck su teck
64.5K subscribers
34,319 views
2K

 Published On Jun 15, 2021

📌የዛሬዉ የቪዲዮዬ ርዕስ አንዴ የዩቲዩብ ቻናል ከከፈታችሁ ቡኃላ ምን ምን ማድረግ አለባችሁ የሚል ሲሆን
▶️በዛሬዉ ቪድዮ ይዤ የመጣሁት ፕሮግራም አብዛኞቻችሁ የጠየቃችሁትን ጥያቄ ያካትታል
▶️የዛሬዉ ቪድዮ የሚያካትተው
🔑 የ ዩቲዩብ ቻናሎቻችንን ቬሪፋይ ማድረግ እንዳለብን ሚክኚያቱም
ቬሪፋይ ካደረግን
- ላይቭ እንድንገባ ይፈቅድልናል
-Thumbnail እንድንለጥፍ ይፈቅድልናል
-ቪድዮ ከ 15 ደቂቃ በላይ መልቀቅ
ይፈቀዳል
👉እና ሌላ ሌላም ጥቅሞች አሉት
🔑 ሎጎ እና ቻናል አርት መልቀቅ እንዳለብን
ምክኚያቱም
-የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ያሳምርልናል
-ቻናላችንን ሰዎች በደንብ እንዲለዩት
ይጠቅማል
-ስለቻናላችን በ ቻናል አርት መግለጽ
እንችላለን
🔑ትክክለኛዉን ቪድዮ ማቀነባበሪያ አፕልኬሽን ማወቅ
-እኔ የምጠቀመዉ ማቀነባበሪያ
-አንድ ማቀነባበሪያ አፕ አልሰራ ካለስ...
🔑ትክክለኛው ታምብኔል የሚሰራበት አፕ
-እኔ የምጠቀመዉ አፕ
-አንዱ አፕ አልሰራ ካለስ....
.......SUBSCRIBE💳
.......LIKE👍
.......SHARE📣
✔የ ቻናል አርት አሰራር (channel art) አሰራር👉   • logo እንዴት ይሰራል |how to make channel l...  
✔ለዩቲዩብ ቻናሎቻችን የ ሎጎ አሰራር👉   • logo እንዴት ይሰራል |how to make channel l...  
✔በ አንድ ቀን እስከ 10000 ሰብስክራይበር የምናገኝበት መንገድ
✔በቀን እስከ 100 ሰብስክራይበር(subscriber) የምናገኝበት ሚስጥር👉    • Video  
#Important things to do when you open a #YouTube #channel

0:00 Intro about video
0:11 Channel intro
0:17 Explanation abiut video
1:00 Use of verifying yt channel
2:53 Steps to verify yt channel
7:08 uploading channel banner and logo
8:28 Steps to upload channel banner and logo
11:45 Best video editor apk
13:06 Best thumbnail maker apk
13:34 Steps to upload thumbnail
15:59 video conclusion

show more

Share/Embed