አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!
Maraki Planet Maraki Planet
32.2K subscribers
35,404 views
961

 Published On Sep 7, 2024

እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ ሶስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 33ኛው ኤፒሶዳችን፣ የዴሞክራሲ፣ ፍልስፍና፣ ኦለምፒክ፣ ሂሳብ፣ ሳይንስ እና ሜዲስን ጨምሮ የምዕራቡ አለም ስልጣኔ የትውልድ ስፍራ የሆነቺው፣ ከ6000 በላይ እጅግ አስደማሚ ደሴቶችን ያቀፈቺው እና በውበቷ ሚልየኖች የሚጎርፉባት፣ ሃይማኖት በተለይም ክርስትና እያሽቆለቆለ በሚገኝበት የአውሮፓ ህብረት ቀጠና ውስጥ ጠንካራ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገር የሆነቺው፣ ሃዋርያ ጳውሎስ ትምህርት የሰጠባቸው የአቴንስ መንደሮች እና የተሰሎንቄ ከተማ፣ ከቱርክ ኢትዮጵያውያን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት ዜጎች ወደ አውሮፓ የሚሻገሩባት፣ ስለ ጥንታዊ የግሪክ አማልክቶች፣ ስለ ኦቶማን ቱርኮች ተጽዕኖ፣ ሶቅራጠስ እና አርስቶትል እንዲሁም ሌሎች ግሪክን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!

.......

Welcome to the 33rd episode of Maraki Planet! In this episode, we journey to Greece, a country steeped in ancient history and rich traditions. We'll explore the enchanting world of Greek mythology, uncover the wonders of its iconic ruins, and delve into the vibrant modern culture of this Mediterranean gem. From the breathtaking views of Santorini to the timeless allure of Athens, join us as we discover the heart and soul of Greece, a land where history and beauty come alive.
...............


Follow us on TikTok:
  / marakiplanet  

For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14

Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab

show more

Share/Embed