ውጤታማ የሆኑ ሰዎች ሰባት ልምዶች Ethiopian motivational and inspirational speaker (in Amharic)
Jeginaw Tegu Jeginaw Tegu
16.8K subscribers
40,893 views
1.6K

 Published On Premiered Dec 1, 2020

ክቡራትና ክቡራን! ሰላም ጤና ይስጥልኝ? እንደምን ሰነበታቹ ውድ ወገኖቼ? ዛሬም ለ11ኛ ግዜ ይኸው ለስብዕናችን ረጂና አሳዳጊ የሆኑትን የምራባዊያኖችን መጻፎች በማንበብ አና ምናልባት ያገኘዋቸውን ነጥቦች ከጠቀማቹ ብዬ ለናንተ ለማካፈል እነሆ ብቅ ብያለው። ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት The Seven Habits of Highly Effective People or በኔው አስተረጓጎም የውጤታማ ሰውዎች ሰባቱ ልምዶች። በ Stephen R. Covey በ1989 እ.ኤ.አ. ነው የጻፈው። አንድ ጠቃሚ ነገር ታገኛላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ከአክብሮት ጋር መልካም ቆይታ!

show more

Share/Embed