Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
Dawit Getachew Dawit Getachew
112K subscribers
443,552 views
8.3K

 Published On May 28, 2022

Ante Kibre አንተ ክብሬ @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

አንተ ክብሬ
ይሄ ቢሆንልኝ ብዪ የምመኘው
ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
ብዬ የማስበው የማልመው ነገር
ተሰጥቶኛል አንተን ያገኘሁኝ ቀን
ተራራ አልወጣሁ ወይ አልወረድኩኝ
ግን እንዲሁ በፀጋህ ስለወደድከኝ
ከምገምተው እና ከማስበው በላይ(2
ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ(2
አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
ቅድስናዬ የሱስ ቤዛዪ
ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ
የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ
አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየሁ
የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ
አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
ቅድስናዬ የሱስ ቤዛዬ
ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ
የእግዚአብሔር ልጅ ወድሃለሁ








ነጻ ወጥቻለሁ ከሀጢአት አበሳ(2
ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ(2
አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ(2
ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ(2
የኢየሱስ ኩራቴ ቅድስናዬ የኢየሱስ ትምክቴ
ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ
የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ

show more

Share/Embed