"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ Youtube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu | Reality Show | Seifu on EBS
Seifu ON EBS Seifu ON EBS
1.67M subscribers
1,216,414 views
25K

 Published On Jun 21, 2020

አሰላ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትር የመጀመሪያ ዲግሪዋን የሰራችው ከአራት ልጇቿ አባትም ከተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር የነበራቸው ትዳርም ሳይሰምር ቀርቷል::

ተዋናይት ፣ ደራሲ ፣ አዘጋጅ አርቲስት ገነት ንጋቱ ተወዳጅነትንና ተደናቂነትን በሰፊው ማግኘት የጀመረችው "ውሳኔ | Wesane" በተሰኘው አሳዛኝ የቤተሰብ ፊልም ነበር::

"ውሳኔ 2 | Wesane 2" ፣ "ማንነት | Manenet" ፣ "ሀማሻ | Hamasha" ፊልሞች እንዲሁም የ ኢቲቪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ "ሰው ለሰው| Sew Le Sew" እና የ ኢቢኤስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ሞጋቾች | Mogachoch" ላይ ድንቅ የትወና ብቃቶች ለአድናቂዎቾ አሳይታለች እንዲሁም "አሸወይና | Asheweyena" የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም ታቀርብ ነበር::

"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ YouTube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቷ | Ethiopian Artist Genet Negatu's Family Reality Show on YouTube
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

show more

Share/Embed