አሽ-ሻፊ || የቀልብ በሽታዎች መድኃኒት አላቸው? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV Minber TV
587K subscribers
49,230 views
1.6K

 Published On Feb 9, 2023

ዛሬ በተወዳጁ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ስለ ኢስራእ እና ሚዕራጅ በጣፈጠ አንደበታቸው ይተርኩልናል። ኡስታዝ በድር ሁሴን በተወዳጅ ፕሮግራሙ ቢስሚከ ነህያ ከሳምንት በቀጠለው መሰናዶ "አሽ ሻፊ" ን ሲተነትን መተኪያ የሌለውን የጤንነት ፀጋ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ስለሚያጎናጽፈን ሁሉን ቻይ ጌታ አላህ (ሱ.ወ) እያስታወሰን ይቆያል። እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በኢስቲግፋር ምሽቱን ከኛ ጋር እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
★★★★★

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇

YouTube👉
   / @minbertv1  

Facebook👉
  / minbertv  

Telegram👉
https://t.me/minbertv

Website 👉
https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/


#ኸሚስ_ምሽት #ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ! #ለይሉ_ጁምዓ_ነው!

show more

Share/Embed