የወደቁት መላዕክት ልጆቻቸው እንዴት አለምን ለማጥፋት ተቃረቡ | The Book Of Giants
Biruh Libona ብሩህ ልቦና Biruh Libona ብሩህ ልቦና
8.75K subscribers
16,415 views
383

 Published On Sep 7, 2023

#ኒፍሊሞች #የመጀመሪያዎቹመላእክት #መላእክት #መፅሐፈመቃብያን






በ፫ተኛው ወገን የሚነሳው እይታ በመፅሐፈ መቃቢያን ላይ በዚህ መልኩ ተዳሷል።
_________________________________________________________________

፩ኛ መቃቢያን ፲፰
______________

ቀድሞም እኳ ክፉዎችና ትእቢተኞች የሆኑ ከእነርሱም የሚበልጥና የሚበረታ የሌለ የረአይት ልጆች እንዲህ ነበሩ ሀይላቸውና ቁመታቸውን የክንዳቸውንም ብርታት ስላዩ እግዚአብሔርን በፊታቸው አላደረጉም።
…………………………………………………………………………………………………………………
እነርሱም ካለመኖር ወደመኖር ያመጣቸው ፈጣሪያቸው እንደሆነ አላወቁም
…………………………………………………………………………………………………………………
አባቶቻቸውም መላዕክት ሳሉ ከመላዕክት ጋራ በሰማየት የመሰግኑ ነበር ፈቃዳቸው ባሳታቸው ጊዜ ወደዘለዓለም የፍርድ ቅጣት ወረዱ ከሰው ልጆችም ሚስቶችን አገቡ
…………………………………………………………………………………………………………………
የልቡናቸው ትዕቢት ያስታቸዉ ዘንድ ሕጉን እና ትዕዛዙን የልጠበቁ እንደሆነ ይፈትናቸው ዘንድ እግዚዓብሔር የሰዉን ስጋ ፈጥሮላቸዋልና።










#መፅሐፈ አክሲማሮስ





ብሩህ ልቦና | Biruh Libona-
ይህ ቻናል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ስር ያሉ መንፈሳዊ ትምህርቶችን መንፈሳዊ ታሪኮችን ለመማር ሳቢ በሆነ መልኩ በጥራት የሚያቀርብ ቻናል ነው።



subscribe and support our channel
‪@BiruhLibona‬




________________________||___________________________






______________________________________________________


















____Biruh_Libona______________________ብሩህ_ልቦና____

show more

Share/Embed