ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ
Ethiopian Ministry of Industry Ethiopian Ministry of Industry
1.13K subscribers
90 views
1

 Published On Apr 18, 2023

የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች የሀገራችንን የኢኮኖሚ እድገት በማይናጋ መሰረት ላይ በመጣል የተረጋጋ የኢኮኖሚ በመፍጠር ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ እድገት እውን ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ላይ የበኩልዎትን ድርሻ በመወጣት የራስዎትን ኢኮኖሚ በማሳደግ የትውልድንና ሀገር እድገት ለማረጋገጥ በሚያስችለው የኢትዮጵያ ታምርት የአምራች ኢንዱስትሪዎች ኤክስፖ ላይ ይሳተፉ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ ሸር ያደርጉ

show more

Share/Embed