የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከIMF ጋር ከሰራው ሪፎርም በኋላ በቀጣይ 4 ዓመታት ማክሮ-ኢኮኖሚው ምን እንደሚመስል የተዘጋጀውን እቅድ!
The Ethiopian Economist View The Ethiopian Economist View
39.5K subscribers
18,837 views
461

 Published On Aug 27, 2024

የኢትዮጵያ መንግስት የኢኮኖሚ ሪፎርም ለማድረግ ለIMF የሪፎርም የድጋፍ ጥያቄ አቅርቦ ሲገመገም ቆይቶ ሰነዱ ፀድቆ የ4 ዓመት የድጋፍ እና የተግባር እቅድ (144 ገፅ እቅድ) መተግበር ጀምሯል።

IMF ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድጋፍ (ብድር እና እርዳታ) ማድረግ ጀምሯል! አፈፃፀሙን የሚከታተልበት የ4 ዓመት የኢኮኖሚ መለኪያዎች (የኢኮኖሚ እድገት፤ የዋጋ ንረት፤ የበጀት እና የንግድ ጉድለት፤ FDI፤ የውጪ እዳ፤ የገንዘብ ፈሰስ፤ የሀገር ውስጥ ገቢ እና ወጪ፤ የንግድ ሚዛን) በተመለከተ ከ2025-2029 ድረስ ትንበያ አስቀምጧል።

በዚህ ሰነድ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለምን ሪፎርም እንደሚያስፈልገው እና ከሪፎርሙ ስለሚጠበቁ ውጤቶች በዝርዝር አስቀምጧል።

መንግስት ከሪፎርም ሰነዱ በመነሳት ለውጦች ማድረግ ጀምሯል (ነፃ ምንዛሬ፤ የግብር እና የቀረጥ ማሻሻያ፤ የድጎማ አይነት፤ የወለድ ተመን፤ የገበያ ቁጥጥር፤ ወዘተ)።

የIMF ድጋፍ በየዓመቱ አፈፃፀም እየተለካ የሚለቀቅ በመሆኑ ለውጦች በመንግስት ቁጥጥር ስር ብቻ መሆን አይችሉም!

በዚህ ቪዲዮ ሰነዱ የያዘውን እቅድ እና IMF ከሪፎርሙ በኋላ ይመዘገባል በሚል ያስቀመጠው (በርግጥ የሚገርም) ትንበያ በዝርዝር እንመለከታለን።

show more

Share/Embed