ጃኪ ቻንን አረቄ አጠጣሁት … ከሊስትሮነት እስከ የባህል አዳራሽ ባለቤትነት የቶቶት ባለቤት ጃግናው ጠንክር | Seifu on EBS
Seifu ON EBS Seifu ON EBS
1.66M subscribers
373,703 views
4.9K

 Published On Jun 30, 2024

"ድህነት ይዞ ስራ መናቅ ወንጀል ነው"
በጣም ቀጭን በመሆኔ ይሄ ልጅ ጠንከር ማለት አለበት ብለው ነው ስሜን ጠንክር ያሉኝ … ከገጠር ስመጣ እንኳ ጫማ አጠራረግ ላውቅ ጫማም አልነበረኝም
ከሀገር ቤት ስመጣ ስንቄ ያደረኩት የቤተሰቦቼ ምክር "እንደ ዘመዶችህ አንተም ከተማ ሄደህ ሰርተህ ራስህን አሻሽል" ለዚህ ደግሞ መራብ ፣ መጠማት ፣ መቆጠብ ፣ ማቀድ ፣ ማመን እና ዝቅ ብሎ መስራት ነበረብኝ ይላል
የኢትዮጵያ ሬዲዮ በር ላይ የጋዜጠኞችን (የአለምነህ ዋሴ ፣ ደምሴ ዳምጤ፣ ሳምሶን ማሞ እና ደረጄ ሀይሌ) ጫማ በመጥረግ ስራ የጀመረው ከሊስትሮነት ተነስቶ የባህል የምግብ አዳራሽ መክፈት የቻለው እንደ ስሙ ጠንካራው የቶቶት ባለቤት ጠንክር
የ13 አመት ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነው፡፡
ጃኪ ጃንን አረቄም አጠጣሁት … ከሊስትሮነት እስከ የባህል አዳራሽ ባለቤትነት የቶቶት ባለቤት ጠንክር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

show more

Share/Embed