ገጣሚ ህሊና ደሳለኝና ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ለመጀመሪያ ጊዜ በዱባይ በጥምረት ያቀረቡት ግጥም/Hilina desalegn new poem 2023
Nuna Media ኑና ሚዲያ Nuna Media ኑና ሚዲያ
3.14K subscribers
37,997 views
641

 Published On Premiered Apr 24, 2023

የሰም እና ወርቅ የሚያዚያ 13 ቀን ዝግጅት በበዓል ቀን ምክንያት መራዘሙ ይታወሳል።
እነሆ ቀን መርጠናልና የዚህ ትውልድ ትንታግ ገጣሚያን ዓርብ ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ግዮን ግሮቭ ጋርደን 11:00 ሰዓት ይጠብቁናል። ዝግጅቱ ቅዝቃዜውን በማሰብ በአዳራሽ ውስጥ በመሆኑ ሁላችሁም ሼር በማድረግ መልዕክቱን እንዲያጋሩልን አደራ እንላለን። የእውነት ምስጋችን ከልብ ነው።
0911 125788

ዶ/ር አበባ የሺጥላ(እግዜር ቅኔ አማረው)
አርቲስት ባዩሽ ከበደ (ሚጡ
ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ
ገጣሚ ሰይፈ ተማም
ገጣሚ ረድኤት አሰፋ
ገጣሚ ሰሎሜ በቃ እጹብ
ድምጻዊ ኡመር አሊ(ዘሙዬ)
ገጣሚ ጌራወርቅ ጥላዬ
ገጣሚ ሰብለ በቀለ ይገኛሉ።
የመግቢያ ዋጋ 100 :00 ብር
0911 125788
ሰም እና ወርቅ

show more

Share/Embed