የኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን መሸጥና አንድምታው /Ethio Business/
ebstv worldwide ebstv worldwide
2.75M subscribers
2,139 views
33

 Published On Oct 17, 2024

ኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ ሀብቱን ግዙኝ ብሏል፤ 100 ሚሊየን አክሲዮን ለሽጭ አቅርቧል፤ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 300 ብር ሲሆን ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው ደግሞ 33 አክሲዮን ነው፡፡አክሲዮን ሽጩ እስከ ታህሳስ 25 ይቆያል በዚህ ጉዳይ ላይ ቆይታ ተደርጎበታል።

Ethio Telecom said to buy 10 percent of its assets. It has offered 100 million shares for sale. The price of one share is 300 Birr, and the minimum purchase price is 33 shares. The sale of shares will last until December 25.

ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡

"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.


EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

show more

Share/Embed