ራሱን የሚያሻሽልን ሌሎች አይቀድሙትም / Nothing Beats an Upgrade / Section 3/ Video 208
Dr. Werotaw Bezabih Dr. Werotaw Bezabih
33.1K subscribers
1,260 views
58

 Published On Oct 30, 2023

በዚህ የቀረበው መልእክት እጅግ በጣም ጥቃሚ ነው። ራሳችን በየጊዜው ምን ያህል ማሻሻል አእንዳለብን ከነዘዴዎቹ ስለሚያቀርብልን በደንብ እስከመጨረሻው ተከታትለን በመተግበር ለተሻለ ህይወት እንዘጋጅ።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00

መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።

Facebook:   / dr.werotawbezabih  
Instagram: https://www.instagram.com/dr.werotawb...
Telegram channel- https://t.me/drwerotawbezabih
Email: [email protected]

Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.



Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

show more

Share/Embed