የካርል ልጆች - ድንቅ ትዝታዎች በሐረር (ATTC) /ትዝታችን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide ebstv worldwide
2.7M subscribers
9,076 views
188

 Published On Sep 16, 2024

ዘወትር ሰኞ ምሽት በዮናስ ከበደ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ ዛሬ ዮናስ በሐረር ከተማ ተገኝቶ ከቀድሞ ከሰው ለሰው ድርጅት ተማሪዎች ጋር በትምህርት ቤቱ ስለነበራቸው ትዝታዎች እያወጋ ቆይታ አድርጓል፡፡

ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።

"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://iptv.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

show more

Share/Embed