በወረርሽኙ ኢንፌክሽን የሚመጣውን ትኩሳት እና ደረቅ ሳል በቤታችን የማከሚያ ፍቱን መንገዶች:እጅግ እስፈላጊ :ሁሉ ሊሰማው የሚገባው
የኔ ጤና - Yene Tena የኔ ጤና - Yene Tena
448K subscribers
226,808 views
7.9K

 Published On Mar 20, 2020

በዚህ ወረርሽኝ ምክንያት በታማሚው ላይ ሦስት ዋና ምልክቶች ያሳያል እነዚህም :[ሀይለኛ ትኩሳት] :[የደረቅ ሳል] ፣ [መተንፈስ ማቃት] ሲሆኑ ትኩሳትና ደረቅ ሳልን እራሳችንን ለይተን በቤታችን እረፍት እየወሰድን ማካም እንችላለን
በዚህ ቢዲዮ
1.የስውነት ሙቀት ስንት ሲሆን ነው ሰውነታችን አደጋ ላይ የሚሆንው! ለምን?
2.ትኩሳቱንስ በቤት ማከም ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም?
3.ለትኩሳት የምንወስደው [አይቡፕሮፊን ]በሽታውን ያባብሰዋል የሚባለው እውነት ነው ወይ?
4.ደረቅ ሳልን እራሳችንን የማከሚያ መንገዶች
ሆስፒታል የግድ በሄድ ያለብን የትኛው ምልክት ሲታይ ነው
የምንወዳቸውንም ሆነ እራሳችንን ከዚህ ወረርሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን ግን የበሽታውን ምልክት የሆኑትን አይለኛ ትኩሳት እና ደረቅ ሳል ሳንደናገጥ ቤታችን የምናክምባቸው ፍቱን መንገዶች!! ሼር ያድርጉ ሁሉ ሊሰማው የሚገባው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

show more

Share/Embed